ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዑዚያም የሆነውን ነገር እንዲናገሩና ጠላቶቻቸውን ተከታትለው እንዲያጠፏቸው ወደ ቤቶማስታይም፥ ወደ ቤባይ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ ኮላና ወደ እስራኤል አውራጃ ሁሉ ላከ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዖዝያንም ስለ ሆነው ሁሉ ይናገሩ ዘንድ፥ ሁሉም ይረዱ ዘንድ፥ ጠላቶቻቸውንም ተከትለው ያጠፏቸው ዘንድ፥ ወደ ቤጦምስታምና ወደ ቢቤ፥ ወደ ኮቤና ወደ ኮላ ወደ እስራኤልም አውራጃ ሁሉ ላከ። ምዕራፉን ተመልከት |