ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በቤቱሊያ አካባቢ ባለው በተራራማው አገር ሰፍረው የነበሩት ሸሹ። በዚህ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ወታደር የሆኑ ሁሉ ፈጥነው ተከተሏቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነዚያም በቤጤልዋ ዙሪያ፥ በሰፈሩና በተራራማው ሀገር የነበሩ ሰዎች ሁሉ ተሸብረው ሸሹ፤ ያንጊዜም አርበኞች የሆኑ የእስራኤል ወንዶች ልጆች ሁሉ ተነሥተው ተከተሏቸው። ምዕራፉን ተመልከት |