ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መንቀጥቀጥና ፍርሃት ወደቀባቸው፥ ከባልንጀራው ጋር የቆየ አልነበረም፥ ሁሉም በሜዳውና በተራራማው አገር በአገኙት መንገድ በአንድነት ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ፍርሀትና እንቅጥቅጥም ያዛቸው፤ ከባልንጀራውም ጋር የቆመ ሰው አልነበረም። ነገር ግን ሁሉም ደንግጠው ወደ ምድረ በዳውና ወደ ተራራማው ሀገር በአንድነት ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከት |