ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በየድንኳኖቹ የነበሩ ሰዎች የሆነውን ነገር በሰሙ ጊዜ በጣም ደነገጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሰፈርም የነበሩ ሰዎች በሰሙ ጊዜ ስለ ተደረገው ነገር ደነገጡ፤ ምዕራፉን ተመልከት |