ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አኪዮርን ከዑዚያ ቤት ጠሩት፤ መጥቶም በሕዝቡ ጉባኤ መካከል ከነበሩት ውስጥ አንድ ሰው የሆሎፎርኒስን ራስ በእጁ ይዞ ባየ ጊዜ በግንባሩ ተደፋ፥ መንፈሱም ከዳው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አክዮርንም ከዖዝያን ቤት ጠሩት፤ መጥቶም የሆሎፎርኒስን ራስ በአንድ ሰው እጅ ባየ ጊዜ ሰውነቱ ደንግጦ በሕዝቡ ጉባኤ መካከል በግንባሩ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከት |