ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይህን ከማድረጋችሁ በፊት ግን የእስራኤልን ቤት የናቀውንና ከእኛም ጋር እንዲሞት ወደ እኛ የላከውን ሰው እንዲያይና እንዲለይና አሞናዊውን አኪዮርን ጥሩልኝ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ይህንም ከማድረጋችሁ በፊት የእስራኤልን ወገን የካደውን ከእኛም ጋር ይሞት ዘንድ እርሱን ወደ እኛ የላከውን እርሱ መሆኑን አይቶ ያውቅ ዘንድ አሞናዊውን አክዮርን ጥሩልኝ” አለቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |