ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እናንተና በእስራኤል ዙሪያ የሚኖሩ ሁሉ ተከተሏቸው፥ በመንገዳቸውም ላይ ምቱአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዚህ በኋላም እናንተና በእስራኤል አውራጃ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ተከተሏቸው፤ በጎዳናቸውም ሁሉ ርገጡአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |