ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጦር መሣሪያቸውን ይዘው ወደ ጦር ሰፈራቸው ይሄዳሉ፤ የአሦርን የጦር ሠራዊት አዛዦችን ይቀሰቅሳሉ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን ይሮጣሉ፥ ነገር ግን አያገኙትም። በዚያን ጊዜ ፍርሃት ይይዛቸዋል፥ ከፊታችሁም ይሸሻሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፥ ዘበኞችም ባዩአችሁ ጊዜ የአሦር ሠራዊት አለቆችን ይቀሰቅሱ ዘንድ ወደ ሰፈራቸው ይሄዳሉ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን ይሮጣሉ፤ አያገኙትም፤ ከዚያም በኋላ እጅግ ፈርተው ከፊታችሁ ይሸሻሉ። ምዕራፉን ተመልከት |