ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጧት ሲነጋና በምድር ላር ፀሐይ ስትወጣ ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፤ ለጦር የደረሱ ወንዶች ሁሉ ከከተማይቱ ይውጡ፤ አንድ አለቃ ሹሙ፥ ወደ አሦራውያን ሜዳው የጥበቃ ኬላ የምትወርዱ ምሰሉ፤ ነገር ግን አትውረዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚህ በኋላ ሲነጋ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፤ አርበኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ከከተማ ወደ ውጭ ይውጡ፤ የአሦራውያን ሠራዊት ጠባቂዎችም ወዳሉበት ቦታ እንደምትወርዱ ሆናችሁ አለቃ ለራሳችሁ ሹሙ። ነገር ግን አትውረዱ። ምዕራፉን ተመልከት |