ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ሥር ወደቀ፤ ሰገደላትም፥ እንዲህም አለ “በይሁዳ ድንኳኖች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽን የሚሰሙ አሕዛብ ሁሉ ይሸበራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ላይ ወደቀ፤ ሰገደላትም፤ “ከይሁዳ ቤትና ከሕዝቡ ሁሉ አንቺ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽንም ሰምተው ይደነግጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |