ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ርስትህን ለመርዳትና በእኛ ላይ የተነሱብንን ጠላቶቻትንን ለማጥፋት ጊዜው አሁን ነው።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ርስትህን ታነሣ ዘንድ ጊዜው ደርሷልና በእኛ የተነሡ ጠላቶች ይጠፉ ዘንድ አሳቤን ሁሉ ፈጽምልኝ” አለች። ምዕራፉን ተመልከት |