ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሁሉም ከፊትዋ ወጡ፥ ከትንሽ እስከ ትልቅ ማንም በመኝታ ቤቱ የቀረ አልነበረም። ዮዲት በአልጋው አጠገብ ቆመች፥ በልቧም እንዲህ አለች፦ “የኃይል ሁሉ አምላክ ጌታ ሆይ ስለ ኢየሩሳሌም ክብር በዚች ሰዓት በእጄ የማደርገውን ስራ ተመልከት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሁሉም ከእርስዋ ዘንድ ወጡ፤ ታናሽም፥ ታላቅም ቢሆን በእልፍኙ የቀረ አልነበረም። ዮዲትም ተነሥታ በመኝታው አጠገብ ቆመች። በልቧም፥ “የኀይል ሁሉ አምላክ አቤቱ፥ ይህን ነገር እይ፤ ኢየሩሳሌም ከፍ ከፍ ትል ዘንድ በዚች ሰዓት በእኔ እጅ ኀይልህን አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |