ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 መመለሷ የማይታሰብ ነበርና ከትልቁ እስከ ትንሹ ሁሉም እየሮጡ መጡ። በሩንም ከፍተው ተቀበሏቸው፤ ብርሃን እንዲሆን እሳት አንድደው ዙሪያቸውን ከበቡአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንደ ተመለሰችም አድንቀዋልና ታናሹም፥ ታላቁም ሁሉ ሮጠው ሄዱ፤ በሩንም ከፍተው ተቀበሏት፤ እሳትም አንድደው፥ ፋና አብርተው ከበቧት። ምዕራፉን ተመልከት |