ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷም በታላቅ ድምፅ “እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ አመስግኑት፥ ምሕረቱን ከእስራኤል ቤት ያላረቀ፥ ነገር ግን ዛሬ በዚህች ሌሊት ጠላቶቻችንን በእኔ እጅ ያጠፋ እግዚአብሔርን አመስግኑ” አለቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “ጠላቶቻችንን በዚች ሌሊት በእጄ አጠፋቸው እንጂ ምሕረቱንና ይቅርታውን ከእስራኤል አላራቀምና በታላቅ ቃል እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ አመስግኑት። እግዚአብሔርንም አመስግኑት” አለቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |