ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የከተማይቱ ሰዎች ድምጿን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማቸው በር ፈጥነው ወረዱ፥ የከተማይቱን ሽማግሌዎች ጠሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከዚህም በኋላ የከተማው ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማው በር ፈጥነው ወረዱ፤ የከተማ ሽማግሌዎችን ጠሩ። ምዕራፉን ተመልከት |