ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በመሸም ጊዜ ባርያዎቹ ተጣድፈው ወጡ፤ ባጎስም ድንኳኑን ከውጭ ዘጋ፥ በጌታው ፊት ያሉ አሽከሮችንም አስወጣቸው፤ ብዙ ጠጥተው ሁሉም ተዳከመው ነበርና ወደ ማደሪያቸው ገቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በመሸም ጊዜ አሽከሮቹ ፈጥነው ሰውን አስወጡ፤ ባግዋም ከወደ ውጭ በላያቸው ድንኳኑን ዘጋ፤ በጌታውም ፊት የቆሙ አሽከሮቹን አስወጥቶ ሰደዳቸው፤ ፈጽመው ስለጠጡ ሁሉም ደክመዋልና ወደ ማደሪያቸው ገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |