ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆሎፎርኒስ በእርሷ ምክንያት ደስ ብሎት ነበርና ከተወለደበት ጀምሮ አንዲት ቀን እንኳ እንደዚህ ያልጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ ጠጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሆሎፎርኒስም ስለ እርሷ ደስ አለው፤ ከተወለደም ጀምሮ አንዲት ቀን ስንኳ እንደዚያ ያልጠጣውን ብዙ ወይን አብዝቶ ጠጣ። ምዕራፉን ተመልከት |