ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን ዮዲት ብቻዋን ከሆሎፎርኒስ ጋር በድንኳኑ ቀረች፥ እርሱ በወይን በጣም ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዮዲትም ብቻዋን በድንኳን ውስጥ ከሆሎፎርኒስ ጋር ቀረች፤ እርሱ ግን አብዝቶ ወይን ስለጠጣ ሰክሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |