ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዮዲትም፤ “ከተወለድሁ ጀምሮ እስከ ዛሬ ሕይወቴ እንዲህ ከብራ አታውቅምና እጠጣለሁ ጌታዬ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዮዲትም፥ “ከተወለድሁ ጀምሮ ከዘመኔ ሁሉ ይልቅ ሕይወቴ ዛሬ ከብራለችና ጌታዬ እጠጣለሁ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከት |