ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሆሎፎርኒስም፦ “ጠጪ፥ ከእኛም ጋር ተደሰቺ” አላት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሆሎፎርኒስም ዮዲትን፥ “ጠጥተሽ ከእኛ ጋር ደስ ይበልሽ” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |