ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን ጃንደረባ ባጎስን እንዲህ አለው፦ “ሂድና በአንተ ጥበቃ ሥር ያለችውን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ መጥታ ከእኛ ጋር እንድትበላና እንድትጠጣ አባብልልኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የገንዘቡ ሁሉ መጋቢ የሆነውን ጃንደረባ ባግዋን፥ “በአንተ ዘንድ ያለች ያችን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ ትመጣ ዘንድ አባብልልኝ፤ ከእኛ ጋር ትብላ፤ ትጠጣም፤ ሄደህም ንገራት። ምዕራፉን ተመልከት |