ኢዮብ 38:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በረዶ ከማን ማሕፀን ይወጣል? የሰማዩንስ ዐመዳይ ማን ይወልዳል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በረዶንና አመዳይን የሚያስገኝ ማነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ይወጣል? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ ምዕራፉን ተመልከት |