ኢዮብ 38:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ውሆች እንደ ድንጋይ ይጠነክራሉ፤ የጥልቁ ገጽ እንደ በረዶ ይጋገራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ውርጩ ውሃን እንደ ድንጋይ ያጠጥራል፤ የባሕሩም ወለል እንደ በረዶ እንዲረጋ ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እርሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወርዳል። ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ የኃጥኣንንስ ፊት ማን አዋረደ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል። ምዕራፉን ተመልከት |