ኢዮብ 38:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይም የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ዝናብ አባት አለውን? የጤዛን ጠብታ ማን ወለደው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ዝናብንና ጤዛን የሚያስገኝ ማነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የዝናብ አባቱ ማን ነው? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |