ኢዮብ 28:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዐይን አላየውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ወደ ማዕድኑ የሚወስደውን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መንገድዋን ዎፍ አያውቀውም፥ የንስርም ዐይን አላየውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዓይን አላየውም። ምዕራፉን ተመልከት |