ኢዮብ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኩሩ አውሬዎች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኵሩ አራዊት አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ አላለፈም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉ አውሬዎች ያን ቦታ አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ በኩል አላለፈም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የትዕቢተኞች ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳም በውስጥዋ አላለፈባትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የትዕቢት ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም። ምዕራፉን ተመልከት |