ኢዮብ 19:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በዚህና በዚያም አፈረሰኝ፥ እኔም ሄድሁ፥ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ነቀለው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እስክወገድ ድረስ በሁሉ አቅጣጫ አፈራርሶኛል፤ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ነቅሎታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሰውነቴን በየአቅጣጫው በመቀጥቀጥ ጨርሶ አፈራረሰው፤ የነበረኝንም ተስፋ ሥሩ ተነቃቅሎ እንደሚወድቅ ዛፍ አደረገው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዚህና በዚያ አፈረሰኝ፤ እኔም ሄድሁ፤ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ቈረጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዚህና በዚያም አፈረሰኝ፥ እኔም ሄድሁ፥ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ነቀለው፥ ምዕራፉን ተመልከት |