ዘፀአት 40:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ቀንዲሎቹን በጌታ ፊት አበራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም መብራቶቹን በእግዚአብሔር ፊት አበራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንዲሁም እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት በዚያ በእግዚአብሔር ፊት መብራቶቹን አበራ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ቀንዲሎቹንም በእግዚአብሔር ፊት አበራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ቀንዲሎቹን በእግዚአብሔር ፊት ለኰሰ። ምዕራፉን ተመልከት |