ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጣዖቶች የሚቀርቡትን ምንም ዓይነት መሥዋዕቶች፥ የጣዖት አገልጋዮቹ ሸጠው ገንዘቡን ለግላቸው ያደርጉታል፤ ሚስቶቻቸውም እንዲሁ ደግሞ የትርፉን ከፊል ይወስዳሉ፤ ነገር ግን ለድሆችና ረዳት ለሌላቸው ምንም አይለግሱም፤ ምዕራፉን ተመልከት |