ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አንዴ ከቆሙ በራሳቸው መነቃነቅ አይችሉም፥ እራሳቸውን ማስተካከል አይችሉም፥ ለእነርሱ የሚቀርብ መሥዋዕት ለሙታን እንደሚቀርብ ያህል ነው። ምዕራፉን ተመልከት |