ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በወር አበባዋ ጊዜ ያለች፥ እንዲሁም እመጫት ሴት ለጣዖቶች የቀረቡትን መሠዋዕቶች ይነካሉ። ይህን ሁሉ ስትመለከቱ አምላክ አለመሆናቸውን ስለምታውቁ አትፍሩአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |