ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከእልኸኝነታቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በጌታ ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውን መንገድ ያስባሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከደንዳና ልባቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውንም መንገድ ያስባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |