ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ለአባቶቻቸውም ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ እሰጣችኋለሁ ብዬ ወደ ማልሁላቸው ምድር አመጣቸዋለሁ፥ ይገዙአታልም፤ አበዛቸዋለሁ፤ በቍጥር ም አይቀንሱም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ለአባቶቻቸው ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብም ወደ ማልሁላቸው ሀገር እመልሳቸዋለሁ፤ ይገዙአታልም፤ እኔም አበዛቸዋለሁ፤ እነርሱም አያንሱም። ምዕራፉን ተመልከት |