ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጠላት ጦር ሠራዊት ከሰፈሩ ወጥቶ ውጊያ ሊገጥማቸው መጣ፤ ፈረሰኛ ጦር በሁለት ክፍል ተከፍሎ ነበር፤ ከጦር ሠራዊቱ ፊት ቀድመው ወንጫፊዎችና ቀስተኞች እንዲሁም የፈጥኖ ደራሽ ጀግኖች ሁሉ ይሄዱ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |