ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይሁዳም፥ “እኔ ሽሽትን መርጧል አልባልም፤ ሰዓታችን ደርሶ ከሆነ ስለ ወንድሞቻችን በጀግንነት እንሙት፤ ክብራችንን አናስነውር” ሲል መለሰላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |