ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ባቂዳስ በቀኝ ክንፍ በኩል ነበር፤ መለከት እየተነፋ ሠራዊቱ በሁለት ጐን ወደ ፊት ይሄድ ነበር። የይሁዳ ሰዎችም እንዲሁ መለከት ነፉ። ምዕራፉን ተመልከት |