ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በንጉሡ ፊት ሕዝቡን እንዲህ ሲሉ አወገዙ፥ “ይሁዳና ወንድሞቹ ወዳጆችህን ሁሉ አጠፉ፤ እኛንም ከሀገራችን ውጭ እንድንበታተን አደረጉን፤ ምዕራፉን ተመልከት |