ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚያን ጊዜ ከእስራኤል ሕዝብ ውስጥ ሃይማኖትና ሕግ ያልነበራቸው ሰዎች ሁሉ የሊቀ ካህንነት ሹመት ይመኝ በነበረው በአልቂሞስ ተመርተው ወደ እርሱ መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |