ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ይሁዳና ጓደኞቹ ይበል ብርቱዎች መሆናቸውን ባየ ጊዜና ሊቋቋማቸው አለመቻሉን በተገነዘበ ጊዜ አልቂሞስ ወደ ንጉሡ ተመልሶ ብዙ ክፋት ሠርተዋል ሲል ከሰሳቸው። ምዕራፉን ተመልከት |