ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ባቂደስ ከኢየሩሳሌም ሄዶ ሰፈሩን በቤተዜት አደረገ፤ እርሷን ትተው ከሄዱትም ሰዎች መካከል ብዙዎችን አሠረ፤ እንዲሁም ከሕዝቡ አንዳንዶቹን አስያዘ፤ እንዲገደሉም አደረገ በኋላ በታላቁ ጉርጓድ ውስጥ ጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |