ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንም ያደረገው፥ “በኢየሩሳሌም ዙሪያ የቅዱሳንህን ሥጋ በትነዋል፥ ደማቸውንም አፍስሰዋል፤ የሚቀብራቸው ማንም አልነበረም” ተብሎ የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |