የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሩፋ​ኤ​ልም ሄደ፤ በገ​ባ​ኤ​ልም ቤት አደረ፤ ደብ​ዳ​ቤ​ው​ንም ሰጠው፤ እነ​ዚ​ያ​ንም ከረ​ጢ​ቶች እን​ደ​ታ​ተሙ አም​ጥቶ ለሩ​ፋ​ኤል ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ራጉኤልም እኔን ለማቆየት እንዴት እንደማለ አይተሃል፤ በመሐላው ታስሬአለሁ።” ሰለዚህ ሩፋኤል አራቱን አገልጋዮችና ሁለቱን ግመሎች ይዞ ወደ ሜዶን ወደ ራጌስ ሄደ፤ እዚያም ከጋባኤል ቤት አደሩ። ሩፋኤልም ፊርማውን ሰጠውና የጦቢት ልጅ ጦብያ እንዳገባና ወደ ሰርጉ ግብዣም እንደ ጠራው ነገረው። ጋባኤልም የገንዘብ ከረጢቶቹን በማኀተም እንደተዘጉ ቆጥሮ አስረከበውና በግመሎቹ ላይ ጫኗቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 9:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች