Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -

ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)


ሩፋ​ኤል የአ​ደ​ራ​ውን ገን​ዘብ እንደ ተቀ​በለ

1 ጦብ​ያም ሩፋ​ኤ​ልን ጠርቶ እን​ዲህ አለው፦

2 “አንተ ወን​ድሜ አዛ​ርያ ሆይ፥ ሁለት ብላ​ቴ​ኖ​ች​ንና ግመ​ሎ​ችን ይዘህ የሜ​ዶን ክፍል ወደ​ም​ት​ሆን ወደ ራጊስ ወደ ገባ​ኤል ቤት ሂድ፤ የብ​ሩ​ንም መክ​ሊት አምጣ። እር​ሱ​ንም ወደ ሰርጉ በዓል ጥራው።

3 የሰ​ርጉ በዓል ሳያ​ልቅ እን​ዳ​ል​ወጣ ራጉ​ኤል አም​ሎ​ኛ​ልና።

4 አባቴ ግን ቀኑን ይቈ​ጥ​ራል፤ ብዘ​ገ​ይም ፈጽሞ ያዝ​ናል።”

5 ሩፋ​ኤ​ልም ሄደ፤ በገ​ባ​ኤ​ልም ቤት አደረ፤ ደብ​ዳ​ቤ​ው​ንም ሰጠው፤ እነ​ዚ​ያ​ንም ከረ​ጢ​ቶች እን​ደ​ታ​ተሙ አም​ጥቶ ለሩ​ፋ​ኤል ሰጠው።

6 በጧ​ትም በአ​ን​ድ​ነት ገሥ​ግ​ሠው ሄዱ፤ ወደ ሰር​ጉም ደረሱ፤ ጦብ​ያም ያን ብር ባመ​ጣ​ለት ጊዜ ሩፋ​ኤ​ልን መረ​ቀው።

ተከተሉን:



ማስታወቂያዎች