ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አባቴ ግን ቀኑን ይቈጥራል፤ ብዘገይም ፈጽሞ ያዝናል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መቼም እንደምታውቀው አባቴ ቀኖቹን እየቆጠረ ነው፤ አንድ ቀን እንኳ ብዘገይ ብዙ አስጨንቀዋለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |