የሰርጉ በዓል ሳያልቅ እንዳልወጣ ራጉኤል አምሎኛልና።
ወደ ጋባኤልም ቤት ሂድ፥ የገንዘቡን ፊርማ አሳየውና ገንዘቡን ተቀበል፤ ጋባኤልንም ወደ ሰርጉ ግብዣ ከአንተ ጋር ይዘኸው ና፤