ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “አንተ ወንድሜ አዛርያ ሆይ፥ ሁለት ብላቴኖችንና ግመሎችን ይዘህ የሜዶን ክፍል ወደምትሆን ወደ ራጊስ ወደ ገባኤል ቤት ሂድ፤ የብሩንም መክሊት አምጣ። እርሱንም ወደ ሰርጉ በዓል ጥራው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ወንድሜ አዛርያ አራት አገልጋዮችና ሁለት ግመሎችን ይዘህ ወደ ራጌስ ከተማ ተጓዝ፤ ምዕራፉን ተመልከት |