የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሽታ​ውም ያን ጋኔን በሸ​ተ​ተው ጊዜ እስከ ላይ​ኛው ግብፅ አው​ራጃ ድረስ ሸሸ። ያም መል​አክ ጋኔ​ኑን አሰ​ረው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የዓሣው ሽታ ጋኔኑን አሸሸው፤ ጋኔኑ በአየር ላይ ወደ ግብጽ አገር ሸሸ፤ ሩፋኤል ወዲያውኑ ተከታትሎ ያዘውና እጅና አግሩን አሰረው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች