ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የዓሣው ሽታ ጋኔኑን አሸሸው፤ ጋኔኑ በአየር ላይ ወደ ግብጽ አገር ሸሸ፤ ሩፋኤል ወዲያውኑ ተከታትሎ ያዘውና እጅና አግሩን አሰረው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሽታውም ያን ጋኔን በሸተተው ጊዜ እስከ ላይኛው ግብፅ አውራጃ ድረስ ሸሸ። ያም መልአክ ጋኔኑን አሰረው። ምዕራፉን ተመልከት |