ሚስቱ አድናና ልጁ ሣራም አለቀሱ፤ በደስታም ተቀበሉዋቸው፤ በግ አርደውም፥ ማዕድ አቀረቡላቸው፤ እጅግም መሸ። ጦብያም አዛርያን፥ “አንተ ወንድሜ አዛርያ በጎዳና ያልኸኝን ነገር ተናገር፤ ነገሩም ይለቅ፥” አለው።
ሚስቱ ኤድናም ስለ እርሱ አለቀሰች፥ ልጃቸው ሣራም አለቀሰች።