ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “አንተ የደግ ሰው ልጅ ነህ” ብሎ መረቀው፤ የጦቢትም ዐይኖች እንደ ጠፉ ነገረው። የጦቢትም ዐይኖች እንደ ጠፉ በሰማ ጊዜ አዝኖ አለቀሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ቀጥሎም “ተባረክ ልጄ! የደግ አባት ልጅ ነህ። እንዲህ ያለ ብሩህና መልካም የሚሠራ ሰው ዐይኖቹን ማጣቱ እንዴት ያሳዝናል” አለ። በዘመዱ ጦቢያ አንገት ላይ ተጠምጥሞ አለቀሰ። ምዕራፉን ተመልከት |